Datasets:
source_url stringlengths 36 41 | target_url stringlengths 36 59 | text stringlengths 350 6.98k | summary stringlengths 53 314 | source_language stringclasses 1
value | target_language stringclasses 1
value | direction stringclasses 1
value | split stringclasses 1
value | sample_id stringlengths 33 33 | canonical_pair_id stringlengths 34 34 | article_audio_filename stringlengths 50 50 | summary_audio_filename stringlengths 50 50 |
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
https://www.bbc.com/amharic/44299018 | https://www.bbc.com/news/technology-44290012 | የሀገሪቱ ኮሙኑኬሽን ሚኒስትር፣ ሳም ባዚል እንዳሉት ወሲብ ተንቀሳቃሽ ምስሎችንና ሀሰተኘኛ መረጃዎችን የሚያሰራጩ ይለያሉ። አክለውም ከፌስ ቡክ ጋር የሚስተካከል ማህበራዊ ድርአምባ ሊከፍቱ እንደሚችሉም ተናግረዋል። በፓፓዋ ኒው ጊኒ ከአጠቃላይ ሕዝቡ 10 እጅ የሚሆነው ብቻ የኢንተርኔት ተጠቃሚ ቢሆንም ሐገሪቱ ግን በድረገፅ የሚሰራጩ መረጃዎች ላይ የሚወጡ ህጎችን በማውጣት ቀዳሚ ነች። መንግስት በአንድ ወር የእቀባ ጊዜ ውስጥ ፌስ ቡክ እንዴት ጥቅም ላይ እየዋለ እንደሆነ የሚመረምር ሲሆን የ2016ቱን የሀገሪ... | Papua New Guinea will ban Facebook for a month while it identifies fake profiles and considers the website's effect on the country. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_44299018-english_44290012 | amharic_44299018--english_44290012 | test-amharic_44299018-english_44290012-article.wav | test-amharic_44299018-english_44290012-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-52179255 | https://www.bbc.com/news/world-asia-52178510 | እነዚህ ሠራተኞች የህንድ፣ የታይላንድ፣ የስሪላንካና የባንግላዲሽ ዜግነት ያላቸው እንደሆነ ተገልጿል። ሠራተኞቹ በሁለት የተለያዩ ህንፃዎች ውስጥ የሚኖሩ ሲሆን 13 ሺህ ሠራተኞች ያሉበት አንዱ ማደሪያ ውስጥ ብቻ 63 በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሲሆን 6800 ሠራተኞች ባሉበት የማደሪያ ሕንፃ ደግሞ 28 ታማሚዎች ተገኝተዋል። የሲንጋፖር መንግሥት ወደ እነዚህ ሁለት የመኖሪያ ህንፃዎች ማንም እንዳይገባና እንዳይወጣ ሲል የእንቅስቃሴ ገደብ አስቀምጧል። • በአዲሱ የሞባይል ቴክኖሎጂ ላይ የተነዛው ሐሰተኛ ወሬ... | Singapore has told 20,000 foreign workers to stay in their dormitories for 14 days as coronavirus cases increase in the city state. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_52179255-english_52178510 | amharic_52179255--english_52178510 | test-amharic_52179255-english_52178510-article.wav | test-amharic_52179255-english_52178510-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-49253081 | https://www.bbc.com/news/world-africa-49247860 | ይህ አዲስ ክስ በቦቢ ዋይን ላይ ከዚህ በፊት ከቀረበበት ክስ ላይ ተጨማሪ ነው። ከአንድ ዓመት በፊት በሰሜናዊ ኡጋንዳ በምትገኘው የአሩዋ ከተማ ውስጥ ፕሬዝዳንቱ የምርጫ ቅስቀሳ በሚያደርጉበት ጊዜ የፓርላማ አባሉና አብረውት የነበሩ ደጋፊዎቹ በፕሬዝዳንቱ መኪኖች ላይ ድንጋይ ወርውረዋል በሚል ተይዞ ነበር። • ኡጋንዳ የዋትስአፕ ተጠቃሚዎችን ቀረጥ ልታስከፍል ነው • ለጎዳና ተዳዳሪዎች ገንዘብ ወይም ምግብ መለገስ ተከለከለ ሙዚቀኛውና የፓርላማ አባሉ ቦቢ ዋይን በቀረበበት ክስ ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ እስከ እድ... | Ugandan pop star and presidential aspirant Bobi Wine has been charged with intending to "alarm, annoy or ridicule" President Yoweri Museveni. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_49253081-english_49247860 | amharic_49253081--english_49247860 | test-amharic_49253081-english_49247860-article.wav | test-amharic_49253081-english_49247860-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-49786524 | https://www.bbc.com/news/world-europe-49783850 | ስሙ ያልተጠቀሰው ተጠርጣሪ ባሳለፍነው ሐሙስ ነበር ሚይኮኖስ በተባለ ደሴት በቁጥጥር ሥር የዋለው። ተጠርጣሪው በጉዞ ላይ በነበረበት ወቅት ፓስፖርቱ ሲታይ ጀርመን ውስጥ ተፈላጊ እንደሆነ ተደርሶበታል። • ሌሎችን ለመርዳት የሚተጉት የሁለቱ ሴት ኢትዮጵያዊያን ልምድ • ኢትዮጵያ ውስጥ የተያዙት የአል ሸባብና የአይ ኤስ አባላት ማንነት ይፋ ሆነ 'ቲደብልዩኤ' የበረራ ቁጥር 487 የነበረው አውሮፕላን መሳሪያ ታጥቀው በነበሩ ሂዝቦላህ የተባለው ኢስላማዊ ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ሆኖ ነበር። ምንም እንኳን ሂ... | A 65-year-old Lebanese man suspected of involvement in the hijacking of an American airliner in 1985 has been arrested in Greece, police say. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_49786524-english_49783850 | amharic_49786524--english_49783850 | test-amharic_49786524-english_49783850-article.wav | test-amharic_49786524-english_49783850-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-50178708 | https://www.bbc.com/news/uk-northern-ireland-50172779 | ታዳጊዎቹ ከሰሜን አፍሪካ ሀገራትና ከኤርትራ የመጡ መሆኑ የተነገረ ሲሆን አብሯቸው አንድም አዋቂ እንደሌለ ፖሊስ ገልጿል። ወደ አየርላንድ ገብተው የተገኙት እነዚህ ታዳጊዎች የተገኙት በተለያዩ ጊዜያት መሆኑንም ፖሊስ ገልጿል። • ". . . ጦርነት ታውጆብን ነበር" ደብረጽዮን ገብረሚካኤል • በባንግላዴሽ ተማሪዋን አቃጥለው የገደሉ 16 ግለሰቦች ሞት ተበየነባቸው • በሩዋንዳ ለነፍሰጡር እናቶች የሚሆን የስፖርት እንቅስቃሴ ተጀመረ ታዳጊዎች በምን መንገድ ወደ ሰሜን አየርላንድ እንደገቡ ግልጽ ያልሆነ ሲሆን፣... | A number of east African children who are thought to have arrived into NI illegally have been taken into care in Belfast in recent weeks. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_50178708-english_50172779 | amharic_50178708--english_50172779 | test-amharic_50178708-english_50172779-article.wav | test-amharic_50178708-english_50172779-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-54527534 | https://www.bbc.com/news/health-54512034 | የ25 ዓመቱ ግለሰብ ከሳምባው በቂ ኦክስጅን ወደ ሰውነቱ መዘዋወር ስላልቻለ ሆስፒታል ገብቷል። በድጋሚ በቫይረሱ የመያዝ እድል አነስተኛ ሲሆን፤ ግለሰቡም እያገገመ ይገኛል። የኔቫዳ ነዋሪ የሆነው ግለሰብ በተለየ ሁኔታ ለኮቪድ-19 ተጋላጭ የሚያደርገው ህመም ወይም በሽታ የመቋቋም ኃይል ውስንንነት የለበትም። ግለሰቡ ከመጋቢት እስከ ሰኔ ድረስ ያሳየው የበሽታው ምልክቶች ቀጣዮቹ ናቸው፦ ሳይንቲስቶች እንደሚሉት ግለሰቡ ሁለት ጊዜ በቫይረሱ ተይዟል። መጀመሪያ የያዘው ቫይረስ ተደብቆ በድጋሚ አላገረሸበትም። የሁ... | A man in the United States has caught Covid twice, with the second infection becoming far more dangerous than the first, doctors report. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_54527534-english_54512034 | amharic_54527534--english_54512034 | test-amharic_54527534-english_54512034-article.wav | test-amharic_54527534-english_54512034-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-53209930 | https://www.bbc.com/news/world-asia-china-53204953 | ስልጠናው ባሁኑ ሰዓት ለምን እንደተጀመረ ይፋዊ ምክንያት ባይሰጥም ባለፈው ከነበረው የቻይናና ህንድ የድንበር ግጭት ጋር የተያያዘ እንደሆነ ግምቶች እየተሰጡ ነው። 3500 ኪሎሜትር ርዝማኔ ባለውና በዓለም ረዥሙ በሚባለው ሁለቱ አገራት በሚጋሩት የሂማሊያ የተራራ ሰንሰለት፣ ጋልዋን ሸለቆም 20 የሕንድ ወታደሮች ተገድለዋል። በሁለቱ ሃገራት መካከል በጎርጎሳውያኑ 1996 በተደረገው ስምምነት በአካባቢው የጦር መሳሪያ ወይም የሚቀጣጠሉ ነገሮች በድንበር አካባቢ መያዝ አይቻልም የሚል ውሳኔ ላይ ተደርሶ ነበር። ... | China has said it is moving 20 martial art trainers to the Tibetan plateau to train its forces. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_53209930-english_53204953 | amharic_53209930--english_53204953 | test-amharic_53209930-english_53204953-article.wav | test-amharic_53209930-english_53204953-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-53675025 | https://www.bbc.com/news/world-asia-china-53666557 | ዛንግ ዩሃን እ.ኤ.አ በ1993 ሁለት ልጆችን በመግደል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር በዋለበት ወቅት ፖሊስ ጥፋቱን እንዲያምን እንዳሰቃየውና እንዳስገደደው ተናግሮ ነበር። ዛንግ በቻይና ለ9778 ቀናት፤ በዢያንግዢ ማረሚያ ቤት በስህተት ለረዥም ጊዜ የታሰረ ሰው ሆኖ ተመዝግቧል። የዛንግን የክስ መዝገብ ዳግም ያንቀሳቀሱት አቃብያነ ህጎች በወቅቱ የሰጠው የእምነት ክህደት ቃል ወጥነት ይጎድለው እንደነበር በመግለጽ ከተፈፀመው ወንጀል ጋርም እንደማይገናኝ ተናግረዋል። ከፍተኛው ፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተብሎ 27 ዓመት በ... | A man in eastern China has been acquitted of murder and freed after spending 27 years in prison. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_53675025-english_53666557 | amharic_53675025--english_53666557 | test-amharic_53675025-english_53666557-article.wav | test-amharic_53675025-english_53666557-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-53379801 | https://www.bbc.com/news/world-africa-53375607 | የደቡብ አፍሪካ ፖሊስም ጥቃቱ ደረሰበት በተባለበት ከጆሃንስበርግ ወጣ ብሎ በሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ህፃናትን ጨምሮ በርካታ ምዕመናንን ከአጋቾች ነፃ ማውጣታቸውን አሳውቋል። ከዚህም በተጨማሪ አርባ የሚሆኑ ግለሰቦችንና የጦር መሳሪያዎችን በቁጥጥር ስር መዋላቸውም ተገልጿል። አለም አቀፍ ፔንጤቆስጣል በተሰኘው በዚህ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ምዕመናኑን ያገቱት ግለሰቦች በቤተክርስቲያኒቷ አመራር ላይ ጥያቄ ያነሱ ተገንጣይ ቡድን እንደሆኑ የአይን እማኞች አሳውቀዋል። የቤተ ክርስቲያኗ መሪ ከአራት አመታት በፊት መ... | Five people have been killed after attackers stormed a South African church, reportedly amid an argument over its leadership. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_53379801-english_53375607 | amharic_53379801--english_53375607 | test-amharic_53379801-english_53375607-article.wav | test-amharic_53379801-english_53375607-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-49724521 | https://www.bbc.com/news/world-europe-49719284 | ራሲፕ ታይፕ ኤርዶጋን እንዳሉት ከማንኛውም አይነት አደጋ ነጻ የሆነው ክልል ከአሜሪካ ጋር በመተባባር የተዘጋጀ ሲሆን ደህንነቱ እስከሚረጋገጥ ድረስ ብዙ መጠበቅ አስፈልጓል። • ሶሪያውያን ስደተኞች በአዲስ አበባ ጎዳናዎች • የእንግሊዝ የእርዳታ ገንዘብ በሶሪያ ለሚገኙ አክራሪዎች ውሏል ተባለ በአሜሪካ የሚደገፉት የኩርድ ተዋጊዎች ቀደም ብሎ በቱርክ ድንበር በኩል ካለው የሶሪያ ሰርጥ ለቅቀው መሄዳቸው የሚታወስ ነው። ቱርክ ደግሞ የኩርድ ተዋጊዎችን በአሸባሪነት ፈርጃቸዋለች። የፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ዕቅድ ይፋ... | Turkey's president has said that up to three million Syrian refugees could return to their country to live in a "safe zone" in the north. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_49724521-english_49719284 | amharic_49724521--english_49719284 | test-amharic_49724521-english_49719284-article.wav | test-amharic_49724521-english_49719284-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/41440927 | https://www.bbc.com/news/world-middle-east-41412877 | የሳዑዲ ሴቶች ከታች የተጠቀሱትን ነገሮች ለመፈፀም የወንዶችን ይሁንታ መጠየቅ ይጠብቅባቸዋል። • ለፓስፖርት ማመልከት • ከሳዑዲ ውጭ ለመጓዝ • ትዳር ለመያዝ • የባንክ ሒሳብ ለመክፈት • ንግድ ለመጀመር • አስቸኳይ ያልሆነ ቀዶ-ጥገና. . . ከመመስረቷ ጀምሮ ሳዑዲ አረቢያ 'ዋሃቢዝም' በተባለው የእስለምና ሕግ የምትመራ ሃገር ናት። በሃገሪቱ እ.አ.አ. በ1979 ከተከሰተው ብጥብጥ በኋላ ሳዑዲ ይህን ሕግ አጥብቃ መተግበር ጀመራለች። በመካከለኛው ምስራቅ ከሚገኙ ሃገራት ሳዑዲ እኩልነት የማይትባት ሃገር ... | The king of Saudi Arabia has issued a decree allowing women to drive , bringing to an end the country's dubious distinction as the only place on earth banning the practice. But even when that change comes in next June, many things will still be out of reach for women in the extremely conservative country. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_41440927-english_41412877 | amharic_41440927--english_41412877 | test-amharic_41440927-english_41412877-article.wav | test-amharic_41440927-english_41412877-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/50963338 | https://www.bbc.com/news/world-africa-50956370 | ነዳጅ ጠገቧ ሃገር አንጎላ የሙስናን አከርካሪ እሰብራለሁ ብላ ቆርጣ ከተነሳች ሰንበትበት ብላለች። የፕሬዝደንት ጃዎ ሎሬንሶ መንግሥት በኢሳቤል ዶስ ሳንቶስ እጅ ውስጥ ያለ 1 ቢሊየን ዶላር አስመልሳለሁ እያለ ነው። • በባግዳድ የአሜሪካ ኤምባሲ ጥቃት ደረሰበት • ስለ ሀብት ማውራት ነውር የሆነባት አገር • ኢንጂነር አዜብ ላይ የተመሰረተው ክስ ከ5.1 ቢሊዮን ብር ውል ጋር የተያያዘ ነው ኢሳቤል ዶስ ሳንቶስ እኔ በአባቴ ዘመን የፈፀምኩት በደል የለም ንበረቴም በቁጥጥር ሥር ሊውል አይገባም ስትል ስሞታ አ... | An Angolan court has ordered the seizure of the assets and bank accounts of the billionaire daughter of ex-President José Eduardo dos Santos. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_50963338-english_50956370 | amharic_50963338--english_50956370 | test-amharic_50963338-english_50956370-article.wav | test-amharic_50963338-english_50956370-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-51260529 | https://www.bbc.com/news/world-us-canada-51256756 | የ41 ዓመቱ ብራያንትና አብረውት የነበሩት ሰዎች ላይ አደጋው የደረሰው ሲጓዙበት የነበረው የግል ሄሊኮፕተር ከተከሰከሰ በኋላ በእሳት ተያይዞ ነው። የሎስ አንጀለስ ፖሊስ እንዳስታወቀው ከአደጋ በህይወት የተረፈ ሰው የለም። • የእግር ኳስ አፍቃሪዎች ለከባድ ጭንቀትና የልብ ህመም ተጋላጭ ናቸው ተባለ • የትራምፕን የክስ ሂደት በቀላሉ እንዲገነዘቡ የሚረዱ 5 ወሳኝ ጥያቄዎች • የአፍ ጭምብል ማጥለቅ ከቫይረስ ይታደገን ይሆን? ብራያንት ለታዋቂው ሎስ አንጀለስ ሌከርስ የቅርጫት ኳስ ቡድን በመጫወት አምስት ጊ... | US basketball legend Kobe Bryant and his daughter Gianna were among nine people killed in a helicopter crash in the city of Calabasas, California. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_51260529-english_51256756 | amharic_51260529--english_51256756 | test-amharic_51260529-english_51256756-article.wav | test-amharic_51260529-english_51256756-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/48565572 | https://www.bbc.com/news/blogs-news-from-elsewhere-48517926 | የግዛቲቱ አቃቤ ሕግ እንዳለው 23 ሜትር ርዝመትና 56 ቶን ክብደት ያለው የብረት ድልድይ ባልታወቁ ሰዎች ነው የተሰረቀው። ይህ ብዙም አግልግሎት አይሰጥም ነበር የተባለው ድልድይ ከግዛቲቱ ዋና ከተማ በ170 ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ በሚገኝ በደን የተሸፈነ ስፍራ ላይ የሚገኝ እንደነበር የአካባቢው ጋዜጣ ዘግቧል። ተነቅሎ የተወሰደው ድልድይ በአካባቢው ይወጣ የነበረን ለየት ያለ ማዕድን የሚያመላልሱ ባቡሮች ይተላለፉበት የነበረ ሲሆን የማዕድን ማምረቻው ከአሥር ዓመታት በፊት ከስሮ በመዘጋቱ ብዙም እንቅስቃሴ ... | A criminal case has been launched in Russia's Arctic region of Murmansk after suspected metal thieves made off with a railway bridge. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_48565572-english_48517926 | amharic_48565572--english_48517926 | test-amharic_48565572-english_48517926-article.wav | test-amharic_48565572-english_48517926-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-53176031 | https://www.bbc.com/news/technology-53165293 | ኦሊምፐስ ልክ እንደ ኒከን፣ ሶኒና ካነን ሁሉ በመላው ዓለም እውቅ ካሜራ ሆኖ ዘመናትን ተሻግሯል። በዓለም ግዙፍ ከሚባሉ ካሜራ አምራቾችም አንዱ ነበር። ከ84 ዓመታት በኋላ የካሜራ ምርቱን የሚመለከተውን ክፍል ለጃፓኑ ኢንዱስትሪያል ፓርትነርስ መሸጡ ተሰምቷል። ኩባንያው እንዳለው በዚህ ዘመን የካሜራ ቢዝነስ ምንም ሊያዋጣ አልቻለም። ምክንያቱ ደግሞ ዘመናዊ ካሜራ የተገጠመላቸው ዘመናዊ ስልኮች ገበያውን ማጥለቅለቃቸው ነው። ባለፉት ሦስት ዓመታት ምርት ላለማቆም በኪሳራ ሲንገታገት እንደነበረም ከኩባንያው ተገ... | Olympus, once one of the world's biggest camera brands, is selling off that part of its business after 84 years. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_53176031-english_53165293 | amharic_53176031--english_53165293 | test-amharic_53176031-english_53165293-article.wav | test-amharic_53176031-english_53165293-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-46313626 | https://www.bbc.com/news/world-asia-46309211 | ታዪፒዮንግ ዶንግ የተባለው እጅግ ሰፊ ማዕከል የሚገኘው ሲዮንግናም በምትባል ከተማ ውስጥ ሲሆን፤ በቅርቡ ለከተማዋ ነዋሪዎች የመዝናኛ ማዕከል ይገነባበታል ተብሏል። ደቡብ ኮሪያ ውስጥ በየዓመቱ እስከ 1 ሚሊዮን የሚደርሱ ውሻዎች ለምግብነት ይውላሉ። በእዚች ሃገር የውሻ ስጋ ትልቅ የክብር ምግብ ሆኖ ለዘመናት ቢቆይም፤ አሁን አሁን ግን ከዘመናዊነት ጋር በተያያዘ ይህ አስተሳሰብ እየቀነሰ መጥቷል። • እውን እንጀራ ሱስ ያስይዛል? • ስደተኞች በየዓመቱ 8 ቢሊዮን ዶላር ለቤተሰቦቻቸው ይልካሉ አንድ የኮሪያ የ... | Officials in South Korea have started to dismantle the country's largest dog slaughterhouse. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_46313626-english_46309211 | amharic_46313626--english_46309211 | test-amharic_46313626-english_46309211-article.wav | test-amharic_46313626-english_46309211-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-53135326 | https://www.bbc.com/news/business-53104730 | የኮሎምቢያው ዩኒቨርስቲ ዕውቅ ፕሮፌሰር ጄፍ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ዓለም ወደ አንዳች መደነቃቀፍ እያመራች ነው፤ መሪ አልባም ሆናለች ብለዋል። እንዲሁም የዓለም ሁኔታ መልክ ባልያዘበት ሁኔታ በሁለቱ የዓለም ኃያላን መካከል ያለው ቁርሾና ቅራኔ እየባሰ ከሄደ ሁኔታዎችን ያባብሳል፤ ጦሱም ለተቀረው ዓለም ይተርፋል ብለዋል። እኚህ ፕሮፌሰር ለዚህ ሁሉ ተጠያቂዋ አሜሪካና አመራሯ ነው ብለዋል። • አገራዊ መድረክ ማዘጋጀት እንጂ ከህወሓት ጋር በድብቅ የሚደረግ ውይይትን አንቀበልም፡ ደብረፅዮን (ዶ/ር) • "አባላ... | The deepening cold war between the US and China will be a bigger worry for the world than coronavirus, according to influential economist Jeffrey Sachs. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_53135326-english_53104730 | amharic_53135326--english_53104730 | test-amharic_53135326-english_53104730-article.wav | test-amharic_53135326-english_53104730-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-46107433 | https://www.bbc.com/news/science-environment-46098118 | ካሊፎርኒያ በሚገኘው ኦሮቪል ግድብ ላይ በደረሰ ችግር 10 ሺህ ሰዎች ከቀዬአቸው ተፈናቅለዋል አደገኛ እና ኢኮኖሚያዊ እንዳልሆኑ ስለተገመተም ከእነዚህ ግድቦች ውስጥ ብዙዎቹ በየዓመቱ ሥራ እንዲያቆሙ ይደረጋል። ይሁን እንጂ በማደግ ላይ ባሉት ሀገራት ውስጥ እነዚህ ፕሮጀክቶች ዘላቂነት እንደሌላቸው አይታወቅም በሚል አጥኚዎች ስጋታቸውን ያስቀምጣሉ። • ስለአዲሱ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሥራ አስኪያጅ ጥቂት እንንገርዎ በአሁኑ ጊዜ በሺዎች የሚቆጠሩ አዳዲስ ግድቦችን በአፍሪካ እና በኤስያ በሚገኙ ወንዞች ላይ ለመገ... | A new study says that many large-scale hydropower projects in Europe and the US have been disastrous for the environment. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_46107433-english_46098118 | amharic_46107433--english_46098118 | test-amharic_46107433-english_46098118-article.wav | test-amharic_46107433-english_46098118-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-53386385 | https://www.bbc.com/news/world-africa-53382797 | ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ አሁን በደቡብ አፍሪካ የምሽት የሰዓት ዕላፊ ገደብ የተጣለ ሲሆን በተጨማሪም ከቤት ውጪ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ማድረግ ግዴታ ሆኗል። ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ እንዳሉት ለሁለተኛ ጊዜ የተጣለው የአልኮል ሽያጭ ክልከላ በአገሪቱ የጤና አገልግሎት ላይ ያለውን ጫና ይቀንሰዋል። መንግሥት ከዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው በአጠቃላይ በአገሪቱ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ250 ሺህ ማለፉን ተከትሎ ነው። በደቡብ አፍሪካ እስካሁን በቫይረሱ ሳቢያ የሞቱ ሰዎች አሃዝ ከ4 ሺህ በላይ የ... | South Africa has introduced new restrictions, including another ban on alcohol sales, to help contain the spread of coronavirus. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_53386385-english_53382797 | amharic_53386385--english_53382797 | test-amharic_53386385-english_53382797-article.wav | test-amharic_53386385-english_53382797-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-41857302 | https://www.bbc.com/news/world-us-canada-41854482 | የትራምፕን የትዊተር ገጽ ተዘግቶ በቆየባቸው ደቂቃዎች ተጠቃሚዎች ማየት የቻሉት "Sorry, that page doesn't exist!" (ይቅርታ ገጹ አልተገኘም) የሚለውን መልዕክት ብቻ ነበር። ትዊተር ማንነቱን ያልገለፀው ሠራተኛ የዶናልድ ትራምፕን የትዊተር ገጽ @realdonaldtrump እንዲዘጋ ወይም ከጥቅም ውጭ እንዲሆን በማድረጉ ሠራተኛውም በኩባንያው የመጨረሻው ቀን ነው ብለዋል። የትራምፕ ትዊተር ገጽ ለ11 ደቂቃዎች ያህል ነው ተዘግቶ የቆየው። ከ41 ሚሊየን በላይ ተከታዮች ያላቸው ትራምፕ በአውሮ... | US President Donald Trump's Twitter account briefly vanished on Thursday but has since been restored, the social media company said. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_41857302-english_41854482 | amharic_41857302--english_41854482 | test-amharic_41857302-english_41854482-article.wav | test-amharic_41857302-english_41854482-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-55487923 | https://www.bbc.com/news/world-middle-east-55484433 | የ66 ዓመቱ ግለሰብ ለአንድ ወር ተጥሎበት የነበረው የጉዞ እገዳ ከተነሳ በኋላ ከባለቤቱ ኤስተር ጋር ወደ እስራኤል አቅንቷል። አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የተቀበሏቸው ሲሆን “አሁን አገራችሁ ናችሁ” ሲሉም ጠቅላይ ሚንስትሩ የእስራኤል ብሔራዊ መታወቂያ ሰጥተዋቸዋል። ጆናታን የታሰረው እአአ በ1985 ነበር። የአሜሪካን ሚስጥር ለእስራኤል መስረቁን አምኖ የእድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት ነበር። አሜሪካ ከአጋሯ እስራኤል መረጃ መደበቋ አስቆጥቶት እንደነበር ተናግሯል። መጀመሪ... | Jonathan Pollard, the former US Navy analyst who spent 30 years in prison for spying for Israel, has flown to Tel Aviv a month after a travel ban ended. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_55487923-english_55484433 | amharic_55487923--english_55484433 | test-amharic_55487923-english_55484433-article.wav | test-amharic_55487923-english_55484433-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/44352206 | https://www.bbc.com/news/world-africa-44347955 | ሌሎች 67 ስደተኞች ደግሞ የጠረፍ ጠባቂዎች ከሞት ታድገዋቸዋል። ቱኒዚያ አሁን አሁን አማራጭ የስደተኞች ማቋረጫ እየሆነች ነው። ይህም የሆነው በሊቢያ በስደተኛ አስተላላፊዎች ላይ ዘመቻ በመከፈቱ ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል። አደጋው እንዴት እንደደረሰ የተናገረ አንድ ከሞት ያመለጠ ስደተኛ እንደሚለው የጀልባዋ ሾፌር የጠረፍ ጠባቂዎችን ሲያይ በመስጠም ላይ የነበረችዋን ጀልባ ጥሎ በመጥፋቱ ነው አደጋው የደረሰው። ዋእል ፈርጃኒ የተባለ ሌላ ስደተኛ እንደተናገረው ደግሞ ጀልባዋ ውስጥ ውሀ መግባት በመጀመሩ ነው... | At least 48 migrants died after their boat capsized off the eastern coast of Tunisia, the Tunisian government says. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_44352206-english_44347955 | amharic_44352206--english_44347955 | test-amharic_44352206-english_44347955-article.wav | test-amharic_44352206-english_44347955-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-54022871 | https://www.bbc.com/news/world-middle-east-54014940 | የነፍስ አድን ሰራተኞች በፍርስራሽ ውስት በህይወት ያለ ሰው መኖሩን ትቆማ የሰታቸው አነፍናፊ ውሻ ነው ማር ሚካዔል በመባል በሚታወቀው ስፍራ በሚገኘው ህንጻ ፍርስራሽ ውስጥ የልብ ምት ተሰምቷል የሚለው ያልተረጋገጠ ዜና ከተሰማ በኋላ በህይወት ያለን ነገር የሚለይ መሳሪያ ወደ አካባቢው መላኩ ተገልጿል። ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ፍለጋው ምሽት ላይ የተቋረጠ ቢሆንም በጎ ፈቃደኞች ግን በእጃቸው ፍለጋውን መቀጠላቸው ተሰምቷል። በሊባኖሱ ፍንዳታ 2 ሺህ 750 ቶን አሞኒየም ናይትሬት ሲፈነዳ ከ... | Rescuers in Beirut are continuing to search through the rubble of a building amid reports a person could be alive, one month after a massive blast devastated the Lebanese capital. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_54022871-english_54014940 | amharic_54022871--english_54014940 | test-amharic_54022871-english_54014940-article.wav | test-amharic_54022871-english_54014940-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-46273559 | https://www.bbc.com/news/business-40424769 | በምራብ እና ሰሜን አውሮፓ ደግሞ ከ10 ሰዎች አንዱ ቢያስ አንድ የማሕበራዊ ሚዲያ ኔትወርክ ተጠቃሚ ነው። በማሕበራዊ ሚዲያ ላይ የተጓደኘናቸውን ወዳጆቻችንን አልያም ከምንከተላቸው ታዋቂ ግለሰቦችን ጋር የእራሳችንን ህይወት የምናነጻጽር ከሆና ምናልባትም እራሳችንን ችግር ውስጥ እየከተትን ሊሆን ይችላል። የጥናት ውጤቶች እንደሚያሳዩት፤ የማሕበራዊ ሚዲያ አብዝተው የሚጠቀሙ ግለሰቦች በአዕምሮ ህመም መጠቃታቸውን ሪፖርት የማድረጋቸው አጋጣሚ ከፍተኛ ነው። በተለየ መልኩ ወጣት ሴቶች ማሕበራዊ ሚዲያው ስለ መልካቸ... | More than a quarter of the world's population now uses Facebook every month, the social network says. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_46273559-english_40424769 | amharic_46273559--english_40424769 | test-amharic_46273559-english_40424769-article.wav | test-amharic_46273559-english_40424769-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-41683115 | https://www.bbc.com/news/health-41678533 | እነዚህ ሞቶች ሁሉም ሊባል በሚችል ሁኔታ የተከሰቱት አነስተኛና መካከለኛ ገቢ ባላቸው ሃገራት ነው። በሀገራቱ ከሚመዘገቡት ሞቶች የአካባቢ ብክለት እስከ 25 በመቶ የሚሆነውን ይሸፍናል። ባንግላዴሽና ሶማሊያ ደግሞ ሁኔታው ከሁሉም ቦታ የተባባሰባቸው ሀገራት ናቸው። የአየር ብክለት፤ ከብክለት ጋር ከሚያያዙ ሞቶች 2/3ኛውን በመሸፈን ከፍተኛ ተጽእኖ እየፈጠረ ነው። ከእነዚህ ሞቶች መካከል ብዙዎቹ የተከሰቱት በልብ በሽታ፤ በእዕምሮ የደም ዝውውር ማቆም( ስትሮክ) እና የሳንባ ካንሰር በሽታዎች ነው። ብሩናይ እ... | Pollution has been linked to nine million deaths worldwide in 2015, a report in The Lancet has found. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_41683115-english_41678533 | amharic_41683115--english_41678533 | test-amharic_41683115-english_41678533-article.wav | test-amharic_41683115-english_41678533-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-50798741 | https://www.bbc.com/news/world-middle-east-50756004 | • ኢራቅ ከአሜሪካ የበለጡ ሴት እንደራሴዎች አሏት • "ማርታ፣ ለምን ለምን ሞተች?" ያላቸውን አስተዋፅኦ ለማሳየት በመዲናዋ ባግዳድም የስዕል ስራዎች ተሰቅሎላቸዋል። የዓመፁ ማዕከል የሆነው የባግዳድ ታህሪር አደባባይም ፈጠራ በተሞላባቸው ስዕሎች ተሞልቷል። በተቃውሞቹ ላይ ከፍተኛ ስፍራ የነበራቸውን የኢራቅ ሴቶችን ጥንካሬና አይበገሬ መንፈሳቸውንም የሚወክሉ ስዕሎችም ተንፀባርቀዋል። ብዚዎቹ የጥበብ ስራዎች የተሰሩት በሴቶች ሲሆን፤ በሃገሪቱ ውስጥ ሴቶች ሊኖራቸው የሚችለውን ሚናም ጠቋሚ ነው ተብሏል። ተቃው... | Since October, a wave of anti-government protests has swept across Iraq. The protesters represent a cross-section of society and, unusually for a traditionally patriarchal country, women have taken a leading role. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_50798741-english_50756004 | amharic_50798741--english_50756004 | test-amharic_50798741-english_50756004-article.wav | test-amharic_50798741-english_50756004-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-56333483 | https://www.bbc.com/news/world-asia-china-56342311 | የሩሲያ የጠፈር ኤጀንሲ ሮስኮሞስ እንዳስታወቀው ከቻይና ብሔራዊ የጠፈር አስተዳደር ጋር በጨረቃ ላይ፣ ወይም በዛቢያዋ ላይ የምርምር ማዕከል ለመገንባት ከስምምነት ላይ መደረሱን ነው። ይህንንም ሁለቱ ሃገራት በፊርማ ማፅደቃቸውን ነው። ከሁለቱም ሃገራት የጠፈር ኤጀንሲ የወጣው መግለጫ እንደሚያሳየው ከግንባታው በኋላ ሁለቱ ሃገራት ሊጠቀሙበት እንደሚችሉ ነው። ይኼ ዜና የወጣው ሩሲያ በጠፈር ላይ ያደረገችውን የመጀመሪያ በረራ 60ኛ አመት መታሰቢያ ክብረ በዓል በምታከብርበት ወቅት ነው። በጨረቃ ላይ የሚገነባው... | China and Russia have announced plans to build a lunar space station. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_56333483-english_56342311 | amharic_56333483--english_56342311 | test-amharic_56333483-english_56342311-article.wav | test-amharic_56333483-english_56342311-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-51520205 | https://www.bbc.com/news/world-africa-51458114 | ማህበሩ ይህንን ችግር ለመቅረፍ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች በተለይም ትዊተርን በመጠቀም ዜጎች ደም እንዲለግሱ ጥሪውን እያስተላላፈ ነው። • የደም ሻጮችና ለጋሾች ሠልፍ • በሰው ክፋይ ሕይወት መዝራት - የኩላሊት ንቅለ ተከላ በአጠቃላይ የደም ለጋሾችን ቁጥር ከፍ ለማድረግ ከሚሰራው ቅስቀሳ በተጨማሪ እስካሁን የ 10 ደም ፈላጊዎችን ምስል በትዊተር ገጻቸው ላይ በመለጠፍ ኬንያውያን ሕይወታቸውን እንዲታደጉ እስከመጠየቅ ደርሰዋል። ለመሆኑ ኬንያ ምን ያህል ደም ያስፈልጋታል እጥረቱስ ለምን ተፈጠረ? በዓለም ... | Kenya is facing a shortage of blood supplies in its hospitals, with relatives and friends of patients increasingly having to put out calls for people to donate. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_51520205-english_51458114 | amharic_51520205--english_51458114 | test-amharic_51520205-english_51458114-article.wav | test-amharic_51520205-english_51458114-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-54262596 | https://www.bbc.com/news/world-africa-54158901 | በማሊ የአየር ንብረት ለውጥ ለገንባት የሚሆን ጥራት ያለው አፈር እንዳይገኝ ምክንያት ሆኗል። ነገር ግን አስከፊ የአየር ጸባይ፣ የባህር ጠለል ከፍታ መጨመረ እንዲሁም ሌሎች ከአየር ጸባይ ለውጥ ጋር የተያያዙ ጋሬጣዎች በአፍሪካ ታሪክ እጅግ ውድ የሆኑትን ቅርሶች አደጋ ላይ እየጣሏቸው መሆኑን በቅርቡ የተሰራ አንድ ጥናት ጠቁሟል። 'አዜኒያ' ለተባለው ጆርናል ሀሳባቸውን ካካፈሉ የኬንያ፣ የዑኬና አሜሪካ ተመራማሪዎች 'ፈጣንና ውጤታማ እርምጃ' ካለተወሰደ እነዚህን ቅረሶች ማዳን አይቻልም ብለዋል። በቅርብ ሳም... | From rock art in southern Africa to pyramids along the River Nile, humans have been leaving their mark across the continent for millennia. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_54262596-english_54158901 | amharic_54262596--english_54158901 | test-amharic_54262596-english_54158901-article.wav | test-amharic_54262596-english_54158901-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/49806966 | https://www.bbc.com/news/world-middle-east-49805591 | ኢማኑኤል ማክሮን፣ አንግላ መርከልና ቦሪስ ጆንሰን በተባበሩት መንግሥታት ድረጅት ዋና ጽሕፈት ቤት የኢራን የውጪ ጉዳይ ሚንስትር የሦስቱን አገራት ክስ "የአሜሪካን ከንቱ ክስ ያስተጋባ" ሲሉ ውድቅ አድርገዋል። • ሳዑዲ፡ ጥቅም ላይ የዋሉት መሣሪዎች ኢራን ተጠያቂ መሆኗን ያረጋግጣሉ • አሜሪካ ጦሯን ወደ ሳዑዲ ልትልክ ነው የአውሮፓ አገራት መሪዎች እንዳሉት፤ ከጥቃቱ ጋር በተያያዘ ከኢራን ውጪ ማንም ላይ ጣት መቀሰር አይቻልም። ኢራን የምትደግፈው የየመኑ የሁቲ አማጽያን ቡድን ጥቃቱን የሰነዘርኩት እኔ ነኝ... | Iran has rejected a joint statement by the leaders of France, Germany and the UK who blamed it for attacks earlier this month on Saudi oil installations. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_49806966-english_49805591 | amharic_49806966--english_49805591 | test-amharic_49806966-english_49805591-article.wav | test-amharic_49806966-english_49805591-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-49548012 | https://www.bbc.com/news/world-australia-49547180 | ዩሪዳይስ ዲክሰን በአውስትራሊያ ተስፋ የተጣለባት ኮሚዲያን ነበረች ጄምስ ቶድ የተባለው የ20 ዓመት ወጣት ወንጀሉን መፈጸሙን ያመነ ሲሆን ባለፈው ዓመት ነበር 22 ዓመቷን ኮሜዲያን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደላት። ወንጀሉም በአውስትራሊያ ትልቅ ቁጣን ቀስቅሶ ነበር። ጉዳዩን ሲከታተለው ነበረው ፍርድ ቤትም ወንጀሉን ''ሙሉ በሙሉ አረመኔያዊ ተግባር ነው'' ሲል ገልጾታል። ጄምስ ቶድ ኮሜዲያን ዩሪዳይስ ዲክሰን ከስራ ወጥታ ወደ ቤቷ ስትሄድ ለአንድ ሰአት ያክል የተከተላት ሲሆን 'ሴንትራል ሜልቦርን ፓርክ' በተባለ... | A man who raped and killed Australian comedian Eurydice Dixon as she walked home at night has been jailed for life. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_49548012-english_49547180 | amharic_49548012--english_49547180 | test-amharic_49548012-english_49547180-article.wav | test-amharic_49548012-english_49547180-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/48933115 | https://www.bbc.com/news/world-middle-east-48930029 | ኒኪ ሚናጅ በጅዳ የሙዚቃ ስራዎቿን እንደምታቀርብ ይፋ ከተደረገ ጀምሮ የተለያዩ የመብት ተሟጋቾች የሀገሪቱን የሰብዓዊ መብት አያያዝ በማንሳት ቅሬታቸውን ሲያቀርቡ ነበር። ሌሎች ደግሞ የኒኪ ሚናጅን ግልጥልጥ ያለ አለባበስ እያነሱና የዘፈኖቿን ግጥሞች እየጠቀሱ በዚህ ወግ አጥባቂ ማህበረሰብ ውስጥ ይህ እንዴት ይሆናል ሲሉ ይሞግቱ ነበር። ሳዑዲ አረቢያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመዝናኛው ላይ ጥላ የነበረውን ገደብ ላላ በማድረግ ኪነጥበቡ እንዲያድግ እያበረታታች ትገኛለች። • ኻሾግጂ የዓመቱ ምርጥ ሰው ዝርዝር ውስ... | Rapper Nicki Minaj has cancelled a scheduled performance in Saudi Arabia next week, citing her support for the rights of women and the LGBT community. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_48933115-english_48930029 | amharic_48933115--english_48930029 | test-amharic_48933115-english_48930029-article.wav | test-amharic_48933115-english_48930029-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/47480287 | https://www.bbc.com/news/world-europe-47467823 | ዝርዝር መረጃ ከመስጠት የተቆጠቡት ፕሬዝዳንቱ 129 ቋሚ ሰራተኞችና 465 ተወካይ የውጭ ልዩ የስለላ አገልግሎት ሰራተኞች ታግደዋል ብለዋል። ሩሲያ የሌሎች ሃገራትን የስለላ ሰራተኞች ብታግድም የራሷ የስለላ ሰራተኞች ራሳቸው የተለያዩ ሴራዎችን በመጠንሰስ ይከሰሳሉ። ለምሳሌ የቀድሞውን የስለላ ወኪል ሰርጊ ስክሪፓል ለመመረዝ ማሴራቸው ይነገራል። • አረጋውያንን በነጻ የሚያሳፍረው ባለታክሲ • አሜሪካዊቷ ሴናተር በአየር ኃይል ባለስልጣን መደፈራቸውን ተናገሩ የአውሮፓ ህብረትና እንግሊዝ ባለፈው አመት የስከሪፓ... | President Vladimir Putin has accused foreign intelligence services of beefing up activities in Russia, announcing that hundreds of spies were stopped in 2018 alone. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_47480287-english_47467823 | amharic_47480287--english_47467823 | test-amharic_47480287-english_47467823-article.wav | test-amharic_47480287-english_47467823-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-56121975 | https://www.bbc.com/news/business-56121470 | ግዙፉ የቻይናው የቴሌኮም ኩባንያ የትራምፕ አስተዳደር ለአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አስጊ ነው ተብሎ በመፈረጁ አስፈላጊ ዕቃዎችን እንዳያገኝ ተደርጓል፡፡ ሁዋዌ የገጠመውን የስማርት ስልክ ሽያጭ ሊያካክስ በመፈለጉ ለቴክኖሎጂው ሌሎች የገቢ ምንጮችን እየተመለከተ ነው፡፡ ለአሳማ ገበሬዎች በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጅ ከመሥራት በተጨማሪ ሁዋዌ የከሰል ማዕድን ኢንዱስትሪ ጋርም ይሠራል፡፡ ሁዋዌ የደንበኞችን መረጃ ለቻይና መንግስት ሊያጋራው ይችላል ሲሉ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ክስ ቢያቀ... | Huawei is turning to technology for pig farmers as it deals with tough sanctions on its smartphones. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_56121975-english_56121470 | amharic_56121975--english_56121470 | test-amharic_56121975-english_56121470-article.wav | test-amharic_56121975-english_56121470-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-56742661 | https://www.bbc.com/news/world-us-canada-56737563 | ባሳለፍነው ዓመት የቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከታሊባን መሪዎች ጋር ግንቦት ወር ላይ ወታደሮቻቸውን ለማስወጣት ተስማምተው የነበረ ቢሆንም አዲሱ ፕሬዝዳንት ግን ወደ መስከረም ገፍተውታል። በአዲሱ ቀነ ገደብ መሰረት ወታደሮቹ አፍጋኒስታኒንን ለቅቀው የሚወጡ ከሆን ከዛሬ 20 ዓመት በፊት በዓለም የንግድ ማዕከል ላይ ከደረሰው የሽብር ጥቃት 20ኛ ዓመት ጋር ሊገጣጠም እንደሚችል ተገምቷል። ከዚህ ቀደም ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ግንቦት ወር ላይ ወታደሮቹን ከአፍጋኒስታን ማስወጣት ከባድ ሊሆን እንደሚችል ተ... | US President Joe Biden is set to announce that American troops will leave Afghanistan by 11 September, officials have told US media. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_56742661-english_56737563 | amharic_56742661--english_56737563 | test-amharic_56742661-english_56737563-article.wav | test-amharic_56742661-english_56737563-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/50818732 | https://www.bbc.com/news/business-50817124 | ላለፉት ዘጠኝ ወራት ባጋጠሙት ሁለት የመከስከስ አደጋዎች አውሮፕላኑ ከበረራ ታግዶ የነበረ ቢሆንም ማምረት ግን አላቋረጠም ነበር። አውሮፕላኑ በኢትዮጵያና በኢንዶኔዢያ በገጠመው የመከስከስ አደጋ ከ300 በላይ ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል። ቦይንግ አውሮፕላኑ ተመልሶ በዚህ ዓመት መጨረሻ እንዲበር አደርጋለሁ የሚል ተስፋ ሰንቆ ነበር። • የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፊቱን ወደ ቻይና እያዞረ ይሆን? • ቦይንግ አደጋው ከመድረሱ በፊት ችግሩን አውቅ ነበር አለ • የቱሉ ፈራ ደጋግ ኢትዮጵያዊ ልቦች የአሜሪካ አቪየ... | Boeing will temporarily halt production of its troubled 737 Max airliner in January, the manufacturer said. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_50818732-english_50817124 | amharic_50818732--english_50817124 | test-amharic_50818732-english_50817124-article.wav | test-amharic_50818732-english_50817124-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-56826760 | https://www.bbc.com/news/world-us-canada-56776211 | የ45 ዓመቱ ዴሪክ ሾቪን ከወራት በፊት ጥቁር አሜሪካዊውን ጆርጅ ፍሎይድን በቁጥጥር ሥር ለማድረግ የተጠርጣሪው አንገት ላይ ከ9 ደቂቃዎች በላይ በጉልፈቱ አፍኖ ሲቆይ በተንቀሳቃሽ ምስል ተቀርጾ ነበር። ይህ የቀድሞ የፖሊስ አባል ተግባር በርካቶችን አስቆጥቶ የነበረ ሲሆን፤ የፖሊስ አባሉ አላስፈላጊ ኃይል ተጠቅሟል በሚል እና ዘረኝነትን በመቃወም በመላው ዓለም የተቃውሞ ሰልፎች ተካሂደው ነበር። ሾቪን በአገሪቱ የወንጀል ሕግ፤ በሦስት የግድያ ወንጀል ክሶች ነው ጥፋተኛ ሆኖ የተገኘው። የቀድሞ የፖሊስ አባል ... | The trial of Derek Chauvin, the former US police officer accused of killing George Floyd last year, will soon come to a close. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_56826760-english_56776211 | amharic_56826760--english_56776211 | test-amharic_56826760-english_56776211-article.wav | test-amharic_56826760-english_56776211-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-55017460 | https://www.bbc.com/news/world-europe-55013132 | የ90 ዓመቱ ፓትርያርክ ከሳምንታት በፊት በኮሮናቫይረስ ለሞቱት የአንድ የቤተክርስቲያኒቱ ጳጳስ ሥርዓተ ቀብርን በርካቶች በተገኙበት ሲመሩ ነበር ተብሏል። "እርስዎን በማወቄ ከፍተኛ ክብር ይሰማኛል። እንደ እርስዎ ያለ ሰው በሥጋ ቢለየንም በመንፈስ አይለየንም" በማለት የአገሪቱ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ቩሲክ በኢንስታግራም ገፃቸው ላይ ሐዘናቸውን ገልጸዋል። ፓትርያርክ ኢሪኔጅ በወግ አጥባቂነታቸው የሚታወቁ ሲሆን በአገሪቷ የፖለቲካ ውስጥ ከፍተኛ ተፅእኖ በማሳረፍ ይታወቃሉ። ከሁለት ሳምንት በፊት ወደ ሆስፒታ... | Serbia's leading religious figure, Patriarch Irinej, has died after contracting coronavirus. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_55017460-english_55013132 | amharic_55017460--english_55013132 | test-amharic_55017460-english_55013132-article.wav | test-amharic_55017460-english_55013132-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-52407689 | https://www.bbc.com/news/world-australia-52406943 | ኮሮና ዲ ቭራይስ ስምንት አመቱ ነው። ለቶም ሃንክስና ባለቤቱ መጀመሪያ ደብዳቤ የጻፈው በኮሮና ታመው ክዊንስላንድ ተቀምጠው በነበረበት ወቅት ነው። ለልጃቸው ኮሮና ሲሉ ስም የሰጡ ቤተሰቦችም ሆኑ ልጁ ስሙ እንዲህ ከሩቅ የሚሸሽ ቫይረስ፣ በሳይንስም ሆነ በሃይማኖት ለማጥፋት ቀን ተሌት የሚተጋ ወረርሽኝ መሆኑን አያውቁም ነበር። •ኮሮናቫይረስ ሰዎችን ከእምነታቸው እየለየ ይሆን? •ኬንያ ከለይቶ ማቆያ ያመለጡ ሰዎችን እያደነች ነው "አንተና ባለቤትህ የኮሮናቫይረስ መያዛችሁን ከዜና ላይ ሰማሁ" ካለ በኋላ " ... | US actor Tom Hanks has written a letter and sent a Corona-brand typewriter gift to an Australian boy who said he was bullied because of his name - Corona. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_52407689-english_52406943 | amharic_52407689--english_52406943 | test-amharic_52407689-english_52406943-article.wav | test-amharic_52407689-english_52406943-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-55365776 | https://www.bbc.com/news/world-us-canada-55358332 | ዲፓርትመንቱ የኒውክሊየር መሳሪያዎችን በበላይነት የሚቆጣጠር ሲሆን በጥቃቱ ምክንያት በኒውክሊየር መሳሪያዎቹ ላይ የደህንነት ክፍተት አላጋጠመም ተብሏል። የቴክኖሎጂው ግዙፉ ኩባንያ ማይክሮ ሶፍት በትናንትናው እለት በሲስተሙ ውስጥ አጠራጣሪ መተግበሪያዎች አግኝቻለሁ ብሏል። ከዚህ ጥቃት ጀርባ በዋናነት ሩሲያ ልትኖር እንደምትችል የተገመተው መረጃ መንታፊዎቹ ያሳዩት ታጋሽነት፣ ጥቃቱን ለማድረስ የሚሄዱበት ውስብስብ ርቀት እና ዲሲፕሊን፣ ጥቃቱን ሲያደርሱ ማንነታቸው እንዳይታወቅ ያዘጋጁት ከለላ ጥብቅነት ያለው ... | The US energy department is the latest agency to confirm it has been breached in what is being described as the worst-ever hack on the US government. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_55365776-english_55358332 | amharic_55365776--english_55358332 | test-amharic_55365776-english_55358332-article.wav | test-amharic_55365776-english_55358332-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-53189174 | https://www.bbc.com/news/world-us-canada-53187465 | ከዚህ ቀደምም አሜሪካውያኑ የተቀደሱ ስፈራዎችና የተሰረቁ ቦታዎች ከሚሏቸው ቦታዎች ጋር ተያይዞ ከአሜሪካ መሪዎች ጋር ውዝግብም ተፈጥሮ ነበር። ከነዚህም መካከል የሲዎክስ ህዝቦች የተቀደሰ ስፍራ በሚሉት የተገነባው የሳውዝ ዳኮታ ሃውልቶች ይገኝበታል። ትራምፕ ተዋጊ አውሮፕላኖቻቸውን ይዘው ወደ ተራራው ለመውጣት ከሳምንት በኋላም እቅድ ይዘዋል። ይሄ አወዛጋቢ ጉዞም በአገሪቷ ውስጥ ያለውን የዘር ውጥረት ቤንዚን አርከፍክፎበታል። የረሽሞር ተራራ 18.2 ሜትር እርዝማኔ ያለው ሲሆን የጆርጅ ዋሺንግተን፣ ቶማስ ጄ... | Native American groups are planning to protest against President Donald Trump's visit to Mount Rushmore at the start of the Independence Day weekend. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_53189174-english_53187465 | amharic_53189174--english_53187465 | test-amharic_53189174-english_53187465-article.wav | test-amharic_53189174-english_53187465-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-48782365 | https://www.bbc.com/news/business-53212274 | በቦይንግ አውሮፕላን ማምረቻ ታሪክ ከፍተኛ ሽያጭ አስገኝቶ የነበረው ማክስ 737 ሞዴል አውሮፕላን በተከታታይ ከደረሰበት አደጋ በኋላ ሽያጩ ቀንሷል። አውሮፕላኑን የገዙ አየር መንገዶች ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የደብረ-ዘይቱ አደጋ በኋላ 737 ማክስ አገልግሎት እንዳይሰጥ አድርገዋል። • ቦይንግ ትርፋማነቴ ቀንሷል አለ ከኢትዮጵያ እና ኢንዶኔዥያ አየር መንገዶች አደጋ በኋላ ቦይንግ ማክስ 737 ተብሎ የሚጠራውን ሥሪት 'ሶፍትዌር' [ውስጣዊ አሠራር] ለማደስ ደፋ ቀና ማለት ከጀመረ ወራት ተቆጥረዋል። እድሳቱ... | The US aviation regulator has started formal test flights for Boeing's troubled 737 Max. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_48782365-english_53212274 | amharic_48782365--english_53212274 | test-amharic_48782365-english_53212274-article.wav | test-amharic_48782365-english_53212274-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/41263763 | https://www.bbc.com/news/business-41204118 | ማንበብ በመቻላችን ምክንያት በየሰዓቱ ምን ያህል መረጃ እንደምናጋብስ ብናስበው ሊገርመን ይችላል። ጋዜጣ አንብበን በአከባቢያችን ብሎም በዓለም ዙሪያ ምን እየተከናወነ እንዳለ ማወቅ ስንችል፤ ቢሯችን ገብተን በበይነ-መረብ 'ኢ-ሜይል' የተደረገልንን መልዕክት ስናጣራም ሆነ በተንቀሳቃሽ ስልካችን የተላከልንን መልዕክት ስናነብ ብዙ መረጃዎችን እንቃርማለን። ስራችንን ያለ እነዚህ ነገሮች መከወን እጅጉን አዳጋች ሊሆንብን ይችላል። ነገር ግን ማንበብ ባንችል ብለን ብናስብስ? ቼሶንጎች በተባለ የኬንያ ገጠራማ አካ... | What's it like to read your first words at the age of 60? What difference does it make after a lifetime of getting by without reading? | amharic | english | amharic_english | test | amharic_41263763-english_41204118 | amharic_41263763--english_41204118 | test-amharic_41263763-english_41204118-article.wav | test-amharic_41263763-english_41204118-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/45251401 | https://www.bbc.com/news/world-africa-45235800 | የቀድሞው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ኮፊ አናን በሰብዓዊ ዕርዳታ ሥራቸው የኖቤል ተሸላሚ የነበሩት ኮፊ አናን፤ እአአ 1938 ጎልድ ኮስት ተብላ ትጠራ በነበረችው ጋና ነበር ከመንትያ እህታቸው ጋር የተወለዱት። ኮፊ አታ አናን ሙሉ ስማቸው ሲሆን አካን በሚባል ቋንቋ የመጀመሪያ ስማቸው ''በዕለተ አርብ የተወለደ'' ማለት ሲሆን አታ ማለት ደግሞ ''መንትያ'' ማለት ነው። በተባበሩት መንግስታት ሳሉ ለ20 ዓመታት ረዳታቸው ሆነው የሠሩት ኢትዮጵያዊት ወይዘሮ ነበሩ። • የአፍሪካ ተፈጥሯዊ ሃብቶች... | World figures have been paying tribute to former UN secretary-general and Nobel laureate Kofi Annan, who has died at the age of 80. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_45251401-english_45235800 | amharic_45251401--english_45235800 | test-amharic_45251401-english_45235800-article.wav | test-amharic_45251401-english_45235800-summary.wav |
https://www.bbc.com/amharic/news-55321489 | https://www.bbc.com/news/world-africa-55327559 | "ከእነዚህ ውስጥ አብዛኛዎቹ ስደተኛና የተፈናቀሉ ናቸው። በአጠቃላይ ህፃናቱን መጠበቅ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ ሥራ ነው" በማለት የተባበሩት መንግሥታት የዓለም አቀፉ የህፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) ኃላፊ አስታውቀዋል። ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የሰብዓዊ እርዳታዎችን ለማድረስ ስምምነት ላይ ቢደረስም ድርጅቶቹ በክልሉ የእርዳታ አቅርቦት ለማድረስ አልተቻለም እያሉ ነው። የኢትዮጵያ መንግሥት ከትግራይ ኃይሎች ጋር የገባበት ግጭት የተቀሰቀሰው ጥቅምት 24/ 2013 ዓ.ም እንደነበር ይታወሳል። በዚህ ግጭት በ... | About 2.3 million children in Ethiopia's northern Tigray region are cut off from humanitarian assistance as violence continues, the UN has warned. | amharic | english | amharic_english | test | amharic_55321489-english_55327559 | amharic_55321489--english_55327559 | test-amharic_55321489-english_55327559-article.wav | test-amharic_55321489-english_55327559-summary.wav |
End of preview. Expand in Data Studio
English-Centric Multilingual Audio Dataset
This dataset contains generated article and summary audio for English-centric multilingual directions.
Each direction folder contains metadata JSONL files and corresponding audio files for few_shot and test splits.
Included directions
amharic_english/english_amharicarabic_english/english_arabicbengali_english/english_bengalichinese_simplified_english/english_chinese_simplifiedenglish_englishfrench_english/english_frenchgujarati_english/english_gujaratihindi_english/english_hindiindonesian_english/english_indonesianjapanese_english/english_japanesekorean_english/english_koreankyrgyz_english/english_kyrgyzpersian_english/english_persianportuguese_english/english_portuguesepunjabi_english/english_punjabirussian_english/english_russiansinhala_english/english_sinhalaspanish_english/english_spanishswahili_english/english_swahilitamil_english/english_tamiltelugu_english/english_teluguthai_english/english_thaiturkish_english/english_turkishukrainian_english/english_ukrainianvietnamese_english/english_vietnamese
Structure
Each language direction is stored as:
data/english_centric/{direction}/
few_shot.jsonl
test.jsonl
audio/
few_shot/
article/
summary/
test/
article/
summary/
Citation
Please cite using:
@misc{jeon-etal-2026-multilingual-spoken-news-corpus,
title = {VoxSumm: A Multilingual Corpus of Long-Form Spoken News for Joint Summarization and Translation},
author = {Jeon, Yejin and Maltais, Marie and Ceccatelli, Virginia and Ma, Min and Adelani, David Ifeoluwa},
year = {2026},
archivePrefix={arXiv},
primaryClass={cs.SD},
}
- Downloads last month
- 9,888